የቼልሲው አንበል ሪች ጄምስ በጉልበት ጉዳይ ምክንያት በ2026 ቀሪ ጨዋታዎች ላይ

0
39

እንደማይሰለፍ እና ሕክምና አድርጎ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ክለቡ አረጋግጧል።

ሪች ጄምስ ቀላል ቀዶ ሕክምና የተደረገለት ሲኾን የክለቡ የሕክምና ቡድን ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተለው ይገኛል።

ተጫዋቹ ቢያንስ ለሦሥት ወራት ከሜዳ የሚርቅ ሲኾን ሙሉ ጤንነቱን አግኝቶ በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጥር 2027 መጀመሪያ ላይ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ነው ክለቡ ያረጋገጠው።

 

#FootballNews

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_06_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here