የብራድሊ ባርኮላ አዲስ ፈተና በፕሪሚየር ሊጉ።

0
53
የፈረንሳይ ሊግ 1ን ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጋር በማነፃፀር አስተያየቱን የሰጠው ብራድሊ ባርኮላ የሊጉ ከፍተኛ ጫና እና ሩጫ በጅምር ጨዋታዎቹ ላይ የጡንቻ መወጠር እንደፈጠረበት ገልጿል።
የሊጉ ፍጥነት እጅግ ከፍተኛ መኾኑን ያነሳው አጥቂው አዲሱን ፈተና ለመወጣት እና በሂደቱ እራሱን ለማላመድ እየጣረ መኾኑን ለኢኤስፒኤን ተናግሯል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here