ቲቦ ክርቱዋ የሪያል ማድሪድ ቆይታውን አራዘመ።

0
16
የሪያል ማድሪድ ዋነኛ የጀርባ አጥንት እና ግብ ጠባቂ ቲቦ ክርቱዋ ከክለቡ ጋር አዲስ የውል ማራዘሚያ ስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል።
ክለቡ ቤልጂየማዊውን ግብ ጠባቂ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቀዳሚ እና እጅግ ወሳኝ ተጫዋች አድርጎ በመመልከቱ የአሁኑ ውል እስከ ሰኔ 2027 የሚቆይ ቢኾንም ተጨማሪ ውል ለማራዘም የቃል ስምምነት ተደርጓል።
ቲቦ ክርቱዋ ባሳየው ድንቅ ብቃት ከአሊሰን ቤከር፣ ኤደርሰን ሞራኤስ እና ሌሎችም ግብ ጠባቂዎች ጋር የዓለም ምርጡን ቦታ ለመቆጣጠር ከፍተኛ ፉክክር እያደረገ ይገኛል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here