በአሁኑ ወቅት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ ክለብ ኤቨርተን ግብ ጠባቂ ነው። እንዲሁም ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በዋና ግብ ጠባቂነት ያገለግላል ጆርዳን ፒክፎርድ።
ጆርዳን ፒክፎርድ በፕሪሚየር ሊጉ በ100 ጨዋታወች መረቡን ሳያስደፍር በመውጣት ስሙን ጽፏል።
የግብ ጠባቂው ጆርዳን ፒክፎርድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ግብ ሳይቆጠርበት የወጣበትን 100ኛ ጨዋታ ነው ትናንት ምሽት ያስመዘገበው።
ይህም ፒክፎርድን በአሁኑ ወቅት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሚጫወቱ ግብ ጠባቂዎች መካከል ከፍተኛውን መረቡን ሳያስደፍር የተጫወተ በሚል የሁለተኛነት ደረጃን እንዲይዝ አድርጎታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



