ዠሬሚ ዶኩ ከሜንቼስተር ደርቢ ጨዋታ ውጭ ኾነ።

0
120

 

ቤልጂየማዊው የመስመር አጥቂ ዠሬሚ ዶኩ እሁድ ከሜንቼስተር ዩናይትድ ጋር በሚደረገው የታላቁ የሜንቼስተር ደርቢ ጨዋታ ላይ እንደማይሰለፍ ተረጋግጧል።

አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ እንደገለጹት ዶኩ ለአሁኑ ጨዋታ በቂ አካላዊ ዝግጁነት ላይ ስላልኾ በእሑዱ ጨዋታ ላይ ለቡድኑ አገልግሎት መስጠት አይችልም ነው ያሉት።

ፈጣኑ የመስመር አጥቂ አለመኖር በቡድኑ የማጥቃት መስመር ላይ የራሱን ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ተገልጿል።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

ባሕር ዳር #መስከረም_02/2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here