ማንቸስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 8 ጨዋታዎች 6ቱን ማሸነፍ የቻለ ሲኾን፣ በ5ቱ ደግሞ መረቡን ሳያስደፍር ወጥቷል።
ኾኖም ዩናይትዶች በያዝነው የውድድር ዘመን ባደረጓቸው ሁለቱም የሊግ ጨዋታዎች ቅድሚያ ግብ አስተናግደዋል።
ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ጨዋታ ቀድሞ ግብ የማስተናገድ ድክመቱን አርሞ የበላይነቱን ያስቀጥላል ወይስ ኤቨርተን አጋጣሚውን ተጠቅሞ ነጥብ ይይዛል? የሚለው ተጠባቂ ኾኗል። ጨዋታው ቀን 10፡00 ይካሄዳል
#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹
#ባሕር_ዳር #ጳጉሜን_01_2018_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



