በታንዛኒያ አዘጋጅነት በሚካሄደው ከ20ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣሪያ ውድድር ላይ ኢትዮጵያ ትሳተፋለች።
ቡድኑ ዛሬ ተጋጣሚዎቹንም አውቋል።
በዚህም መሠረት ኢትዮጵያ በምድብ ሦሥት ከደቡብ ሱዳን እና ሩዋንዳ ጋር ተደልድላለች።
የውድድሩ አሸናፊ እና የፍፃሜ ተፋላሚ ሴካፋ ዞንን በመወከል ለ 20ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ መሳተፉን ያረጋግጣል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



