አሮጊቶቹ ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል።

0
13
የጣሊያን ሴሪ ኤ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ትላንት ሲቀጥል ጁቬንቱስ ፓርማን 2ለ0 ረቷል።
ኒኮላስ ጎንዛሌ እና ኩፕሜነርስ ለጁቬንቱስ የድል ግቦችን አስቆጥረዋል።
በሉቺያኖ ስፓሌቲ የሚመራው ጁቬንቱስ በሴሪኤው ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን በድል አጠናቀዋል።
በሴሪኤው ስድስት ነጥብ በመሰብሰብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
በሌሎች ጨዋታዎች ሳሱኦሎ ቶሪኖን 2ለ1፣ ፍሮሲኖን ፊዮረንቲናን 3ለ0፣ዮድንዜ ሞንዛ 3ለ2 አሸንፈዋል።
ዳናይት ሲሳይ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here