የማራዶና የእግዚአብሔር እጅ ኳስ 550 ሚሊዬን ብር ተሸጠች።

0
72
በ1986 ዓለም ዋንጫ ዲያጎ ማራዶና በእጁ ጎል ያስቆጠረባት ኳስ መሸጧን ቢቢሲ አስነበበ።
በእንግሊዝ እና አርጀንቲና የአለም ዋንጫ ጨዋታ ዲያጎ ማራዶና በእጁ ኳስ በመንካት የእንግሊዙን ግብ ጠባቂ ፒተር ሽልተን አሳልፎ አስቆጠረ።
በአለም ዋንጫ አጨቃጫቂና የቅሬታ ምንጭ ከነበሩ ግቦች አንዱ ነው። አአርጀንቲና እንግሊዝን 2ለ1 ማሸነፏንም ታሪክ ያወሳል።
ታዲያ ይች ግብ የቆጠረችባት ኳስ ለሽያጭ ቀርባ 2.5 ሚሊዬን ፓውንድ ወይም 550 ሚሊዬን ብር ተሽጣለች።
ከ40 አመት በፊት ታሪክ የተሠራባት ኳስ ሽያጭ የተከናወነው በቅርስ ጨረታ አቅራቢ ተቋም ነው። ቢቢሲ እንዳስነበበው
መለሰ ግዛቸው
#ባሕር_ዳር፡ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here