131 አትሌቶችን ያሳተፈው 1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
በሩጫ ውድድሩ 11 የአትሌት ክለቦች የተሳተፉ ሲኾን በባሕርዳር እየተካሄደ የሚገኘው 1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ሦስተኛ ዙር ውድድር ነው።
1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ከዚህ በፊት በመቀሌ እና ሃዋሳ ከተሞች ተካሂዶ ነበር።
#አሚኮ ዜና#ባሕርዳር# ስፖርት#አማራ ክልል#ኢትዮጵያ 🇪🇹
ዘጋቢ:-ያየህ ፈንቴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



