1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር የአትሌቶች ሩጫ በባሕር ዳር መካሄድ ጀምሯል።

0
20

 

131 አትሌቶችን ያሳተፈው 1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል።

በሩጫ ውድድሩ 11 የአትሌት ክለቦች የተሳተፉ ሲኾን በባሕርዳር እየተካሄደ የሚገኘው 1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ሦስተኛ ዙር ውድድር ነው።

1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ከዚህ በፊት በመቀሌ እና ሃዋሳ ከተሞች ተካሂዶ ነበር።

#አሚኮ ዜና#ባሕርዳር# ስፖርት#አማራ ክልል#ኢትዮጵያ 🇪🇹

ዘጋቢ:-ያየህ ፈንቴ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here