ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት 9፡00 ሰዓት በተካሄደ ባሕር ዳር ከተማ አሸንፏል። ሞገዶቹ 2ለ0 ነው ነው ያሸነፉት።
የጣና ሞገዶቹን የማሸነፊያ ግብ ግርማ ዲሳሳ(ፍ) እና ቸርነት ጉግሳ አስቆጥረዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን