ባሕር ዳር: የካቲት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በኾነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
የማንችስተር ዩናይትድን የመሪነት ግብ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በቅጣት ምት ሲያስቆጥር ዴክላን ራይስ አርሰናልን አቻ አድርጓል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!