ከኢትዮጵያዊ ቤተሰቦች የተገኘችው ናኦሚ ግርማ ክበረ ወሰን በኾነ ገንዘብ ቼልሲን ልትቀላቀል ነው።

0
140

ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊቷ ናኦሚ ግርማን ለማስፈረም ቸልሲ ለአሜሪካው ሳንዲያጎ ዌቭ ክለብ 1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዶላር አቅርቧል ሲል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

በዚህም የ24 አመቷ ናኦሚ ግርማ ለዝውውር ከፍተኛ ሂሳብ የወጣባት ቀዳሚ ተጫዋች ለመኾን ተቃርባለች።

ተጫዋቿ በዓለማችን ላይ ካሉ ቀዳሚ ሴት ተከላካዮች ትመደባለች።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here