ደጋፊዎች ባሕር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ከትመዋል!

0
44

‎የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ዋሊያዎቹ ‎ከሞዛምቢክ የሚያደርጉትን ጨዋታ ለመታደም ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ተገኝተዋል።

‎‎ደጋፊዎቹ የኅብር ዜማቸውን ማሰማት ጀምረዋል። በሀገራቸው ሠንደቅ ዓላማም ደምቀዋል።

‎‎በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 10 ሦሥተኛ መርሐ ግብር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በሜዳው የተጫወተው የሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን 1 ለ 0 መሸነፉ የሚታወስ ነው።

‎‎ዛሬ የሚደረገው ጨዋታ ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል።

‎‎#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

‎‎#AFCON_Qualifiers ​#EthiopiaVsMozambique #BDRStadium #AMECO

‎‎#ባሕር_ዳር #ኅዳር_08_2019_ዓ_ም

‎‎በያየህ ፈንቴ

‎‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here