የሜዳ ቴንሱ ኮኮብ የሪያል ማድሪድ የቦርድ ዳይቴክተሮችን ሊቀላቀል ነው

0
32

 

እንደ ቲ ኤን ቲ ፉት ቦል መረጃ የ21 ጊዜ የግራንድ ስላም የሜዳ ቴንስ አሸናፊው ራፋየል ናዳል የሪያል ማድሪድ ቦርድን ሊቀላቀል ነው::

ራፋየል ናዳል የሪያል ማድሪድ የእድሜ ልክ ደጋፊ እንደኾነ የሚታወቅ ሲኾን በእግርኳሱ አለም 2010 ላይ የማዮርካ እግርኳስ ክለብ የአክሲዮን ባለድርሻ እንደነበር መረጃው ያሳያል::

አሁን ደግሞ በሚወደው እና በሚደግፈው ክለብ በትልቅ አመራር ቦታ ብቅ ሊል ነው::

ቴዎድሮስ ሃይለኢየሱስ

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_25_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here