የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌደሬሽን ካፍ የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾችን እጩ ይፋ አድርጓል::

0
38

 

የሴኔጋል እና ሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን ሶስት ሶስት ተጫዋቾችን በማስመረጠ ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል::

የካፍ የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች እጩ አስር ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው::
🇨🇮 አማድ ዲያሎ
🇨🇩 ዮዋን ዊሳ
🇬🇭 አንቶይን ሴማኒዮ
🇲🇦 ኢስማኤል ሳይቤሪ
🇲🇦 አሽራፍ ሀኪሚ
🇲🇦 ብራሂም ዲያዝ
🇸🇳ዚስማየላ ሳር
🇸🇳 ፔፔ ጉየ
🇸🇳 ሳዲዮ ማኔ
🇿🇦 ቴቦሆ ሞኮዬና

አሸናፊወች በመጭው ታህሳስ ወር መጀመሪያ ናይጀሪያ ሌጎስ ላይ ይፋ ይደረጋሉ::
ማን ሊያሸንፍ ይችላል? ሀሳባችሁን አጋሩን

ቴዎድሮስ ሃይለኢየሱስ

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_25_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here