ፖርቱጋላዊው የመስመር ተከላካይ ጁዋኦ ካንሴሎ በኔሽንስ ሊግ ከኖርዌይ ጋር በነበረው ጨዋታ ድንቅ ግብ በማስቆጠር ወደ ቀደመው ከፍተኛ ብቃቱ መመለሱን አሳይቷል።
ይህም ካንሴሎ ለሀገሩ በሁለት ተከታታይ የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ያስቆጠረው ሁለተኛ ግቡ ኾኖ ተመዝግቧል።
ካንሴሎ በያዝነው የውድድር ዘመን ለክለቡ ባርሴሎና እና ለፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድን ባደረጋቸው ጨዋታዎች በአጠቃላይ 3 ግቦችን ማስቆጠር እና 1 ኳስ አመቻችቶ ማቀበል የቻለ ሲኾን በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ የክንፍ ተከላካዮች አንዱ መኾኑን ዳግም እያረጋገጠ ይገኛል።
#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹
#ባሕር_ዳር #መስከረም_25_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



