በቀድሞው የቼልሲ በአሁኑ ደግሞ የስፔኑ ማድሪድ የመስመር ተከላካይ ማርክ ኩኩሬያ ስለ ባሎንዶር አሸናፊነት ተጠይቆ በፈገግታ የተሞላ አስቂኝ አስተያየት ሰጥቷል።
ኩኩሬያ «ድምጽ መስጠት ብችል ኖሮ ለራሴ እሰጥ ነበር» ካለ በኋላ፤ «እውነቱን ለመናገር ግን ከእጩዎቹ መካከል ሁለቱ የቡድን አጋሮቼ ናቸው። ያም ኾነ ይህ ማንኛውም አሸነፈ ማን ደስተኛ ነኝ» ብሏል።
አክሎም የመምረጥ ውሳኔውን ድምጽ ለሚሰጡ አካላት እንደሚተውም ተናግሯል።
#MarcCucurella #BallondOr #Football #Cucurella #Spain
#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹
#ባሕር_ዳር #መስከረም_23_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!



