ራፊኛ ከባርሴሎና ለመልቀቅ ወስኖ እንደነበር ገለጸ።

0
98
የባርሴሎናው የክንፍ መስመር ተጫዋች ራፊኛ ሀንሲ ፍሊክ የቡድኑ አሰልጣኝ ኾነው ከመሾማቸው በፊት ከክለቡ ለመልቀቅ ወስኖ እንደነበር ይፋ አድርጓል።
“ከኮፓ አሜሪካ ውድድር በኋላ እና ሀንሲ ፍሊክ ከመምጣታቸው በፊት ከባርሴሎና ለመልቀቅ ወስኜ ነበር” ብሏል።
“ነገር ግን እሳቸው የክለቡ አሠልጣኝ ኾነው ከተሾሙ በኋላ ነገሮች በሙሉ ተቀይረዋል” ሲል ለአሠልጣኙ ያለውን ክብር ገልጿል ሲል ማርካ አስነብቧል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here