በ2019 የውድድር ዓመት ጨዋታዎች ከአርብ እስከ ሰኞ እንደሚካሄዱ ተገለጸ።

0
65

 

የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነሥርዓቱን አከናውኗል።

በዚህ ወቅትም በ2019 የውድድር ዓመት የሚከናወኑ ጨዋታዎች አርብ፣ ቅዳሜ፣ እሑድ እና ሰኞ እንዲካሄዱ መወሰኑ ተገልጿል።

ይህ አዲሱ አሠራር ስፖርት ወዳዶች እና ተመልካቾች ጨዋታዎችን በተሻለ ሁኔታ የመከታተል ዕድል እንዲኖራቸው ለማስቻል የታለመ መኾኑ ተጠቅሷል።

የቡድኖች የመጀመሪያ ጨዋታዎች መረጃ፦

ባሕር ዳር ከተማ የመክፈቻ ጨዋታውን ከወላይታ ዲቻ ጋር ከሜዳው ውጭ ያከናውናል።

ፋሲል ከነማ ደግሞ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ከሜዳው ውጭ የሚያደርግ ይኾናል።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #መስከረም_07_2019_ዓ_ም

በሐናማርያም መስፍን

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here