ማንቸስተር ዩናይትድ ታይናን ቶምፕሰንን አስፈረመ።

0
139

 

ማንቸስተር ዩናይትድ ታይናን ቶምፕሰንን ከቶተንሃም ሆትስፐርስ አስፈርሟል።

ማንቸስተር ዩናይትድ የ18 ዓመቱን የመስመር አጥቂ ታይናን ቶምፕሰንን ማስፈረሙም አስታውቋል።

ቶተንሃም ሆትስፐርስ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው መልዕክት ታይናን ቶምፕሰንን ለማንቸስተር ዩናይትድ መሸጡን ገልጿል።

የ18 ዓመቱ የክንፍ ተጫዋች በቅርብ የውድድር ዘመናት ለቶተንሃም ሆትስፐርስ ከ18 ዓመት በታች እና ከ21 ዓመት በታች ተጫውቷል። በ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪምዬር ሊግ ሦሥት ጊዜ ለዋናው ቡድን ተጫውቷል።

#ባሕር_ዳር #ሐምሌ_13_2018 ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here