ሶቦስላይ እስከ 2031 ድረስ የሚቆይ አዲስ ኮንትራት ከሊቨርፑል ጋር ተፈራረመ።

0
110

 

ዶሚኒክ ሶቦስላይ እስከ ሰኔ 2031 ድረስ የሚቆይ አዲስ ኮንትራት ከሊቨርፑል ጋር ተፈራርሟል።

ተጫዎቹ አሁን ላይ በክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ ከኾኑት ተጫዋቾች ተርታ መሰለፉን ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።

ዶሚኒክ ሶቦስላይ ለክለቡ የወደፊት ጉዞ ቁልፍ ተጫዋች ተደርጎ ይወሰዳል። ሊቨርፑል የተጫዎቹን ውል ማራዘሙን ይፋዊ መግለጫ በቅርቡ እንደሚያወጣም ተገልጿል።

#አሚኮ_ዜና #ስፖርት
#ባሕር_ዳር #ሐምሌ_10_2018_ዓ_ም

በያየህ ፈንቴ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here