ጀርመን አይቮሪ ኮስትን 2 ለ 1 በማሸነፍ የጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች።

0
41

 

ባሕር ዳር: ሰኔ 13አይቮሪየ8 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ዋንጫ ምድብ 5 በተደረገ ጨዋታ ጀርመን አይቮሪ ኮስትን 2 ለ 1 በኾነ ውጤት አሸንፋለች።

ጀርመን በዴኒዝ ኡንዳቭ በ68ኛው ደቂቃ እና በ90+4ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ አሸንፋ በስድስት ነጥብ የጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች።

የአይቮሪ ኮስትን ብቸኛ ግብ ፈራንክ ኬሲ በ30ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል።

#አሚኮ_ዜና #ስፖርት

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here