በርናንዶ ሲልቫ ለሪያል ማድሪድ ፈረመ!

0
44

 

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፋብሪዝዮ ሮማኖ ይዞት በወጣው መረጃ ፖርቹጋላዊው ፈርጥ በርናንዶ ሲልቫ ለሪያል ማድሪድ ይፋዊ ኮንትራቱን ፈርሟል።

ፖርቹጋላዊው አማካይ እስከ ሰኔ 2028 ድረስ የሚቆይ ውል ሲፈርም እስከ 2029 ድረስ የማራዘም አማራጭ እንዳለውም ተገልጿል።

በርናርዶ ሲልቫ በቀጣይ የውድድር ዘመን በሆሴ ሞሪንሆ ስር በሪያል ማድሪድ ቡድን የምንመለከተው ይኾናል።

#አሚኮ ዜና #ስፖርት#ኢትዮጵያ 🇪🇹

በያየህ ፈንቴ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here