ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ጋር አቻ ተለያየች።

0
44

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ17 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ አቻው ጋር ዛሬ ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 3ለ3 በኾነ ነጥብ አጠናቅቋል።

የኢትዮጵያን ሁለት ግቦች ሊድያ ኢያሱ ስታስቆጥር አንዷን ግብ ምኅረት አየለ አስቆጥራለች።

የዩጋንዳን ግቦች ናማኩላ ጆን፣ ባቢሬ ማርታ እና ያጋላ ፍላቪያ አስቆጥረዋል።

#አሚኮ_ዜና #ስፖርት_እግር_ኳስ_ኢትዮጵያ🇪🇹

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here