ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጭዋታ ባሕርዳር ከተማ ከኢትዮጵያ መድኀን ጋር ያደረገውን ጭዋታ 1ለ1 በኾነ አቻ ውጤት አጠናቅቋል።
ለኢትዮጵያ መድኀን አማኑኤል ኤርቦ ሲያስቆጥር ለባሕር ዳር ከተማ ደግሞ አደም አባስ አስቆጥሯል።
በሌላ የፕሪምየር ሊጉ ጭዋታ ሀዋሳ ከነማ ከሽረ ምድረ ገነት ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት በመለያየታቸው ነጥብ ተጋርተዋል።
ዘጋቢ:- ያየህ ፈንቴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



