“የኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት የቀጣናውን የኢኮኖሚ ውህደትና የጋራ ብልፅግናን በማፋጠን ለጋራ ከፍታ ምቹ መሠረት...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ወንዞቿን ለቀጣናው የጋራ ብልፅግና የባህር በርን ደግሞ ለብሔራዊ ጥቅሟ የማረጋገጥ ፅኑ አቋም ይዛለች፡፡
ዛሬ ሁለተኛውን የኢትዮጵያ ውሃና ኢነርጂ ሳምንት በሳይንስ ሙዚየም ከፍተናል።
ኢትዮጵያ ለታዳሽ ኃይልና ለውሃ ልማት በሰጠችው ትኩረት...
ትምህርት ለትውልድ ግንባታ ያለውን ፋይዳ በመረዳት በትኩረት መሥራት ያስፈልጋል።
ፍኖተሰላም: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ የአንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና ወደ ትምህርት ገበታ ያልመጡ ተማሪዎች የምዝገባ ንቅናቄ መድረክ ከዞን፣ ከሁሉም ወረዳዎች እና ከከተማ አሥተዳደር መሪዎች፣ ባለድርሻ እና አጋር...
“እውቅና እና ሽልማቱ ለሁሉም የፖሊስ ሠራዊት የማንቂያ ደወል ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጸጥታ አባላት የእውቅና መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም...
በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ86 ቢሊዮን ብር በላይ የመንግሥት እና የሕዝብ ሃብት ማዳን ተችሏል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት ሀገር አቀፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ እና የዕውቅና መርሐ ግብር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ተካሂዷል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ...
የሳይበር ጥቃት ሉዓላዊነትን እስከ ማስደፈር የሚያደርስ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች የከፈቱትን ድረ ገጽ እና የተጠቀሙበትን ኮምፒዩተር ወይም ሞባይል ሳይዘጉ ይተዋሉ፡፡ በዚህም ምክንያት የግል መረጃዎች በሌላ አካል እጅ የመግባት ዕድላቸው ይሰፋል።
የግል መረጃዎች ብቻ ሳይኾኑ በኀላፊነት የያዙት እና የሚያውቁት...








