አማራ ባንክ ከታክስ በፊት 655 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባንክ የባለአክሲዮኖች አራተኛ ዓመት መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን በአዲስ አበባ ከተማ ሚሊኒየም አዳራሽ እያካሄደ ነው።
ባንኩ ጠቅላላ ሀብቱ 43 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መድረሱም ተገልጿል።
በጉባዔው መክፈቻ ላይ የባንኩ ዋና...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 50ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ላይ ነው፡፡ ስትራቴጂው ለዜጎች አዳዲስ ዕድሎችን...
ምስራቅ ዕዝ ከሕዝብ የተዘረፈን 649 ኩንታል እህል በቁጥጥር ስር አዋለ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት የምስራቅ ዕዝ ከክልሉ የፀጥታ ኃይል ጋር በመጣመር ባካሄዱት የተጠና ኦፕሬሽን ጽንፈኛው ቡድን ከሕዝቡ የዘረፈውን 649 ኩንታል እህል በቁጥጥር ስር መዋሉን የጃቢጠህናን ወረዳ ሰላም እና ፀጥታ...
“የኢኮኖሚ ድርጅቶች መረጃ ስብሰባ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እና ደረጃ ለማወቅ የሚደረግ እንጂ ሌላ አላማ...
አዲስ አበባ: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ትክክለኛ መረጃ ለማሠባሠብ ይረዳው ዘንድ ለሕዝቡ መረጃ ለመስጠት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ በጥቃቅን፣ አነስተኛ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ በሚሉ ዘርፎች ተከፍሎ እንደሚካሄድ በመግለጫው ተነስቷል።
የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ...
የአካል ጉዳተኞች ቀን መከበር የተዛቡ አመለካከቶችን ለመቅረፍ ያስችላል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ የሚከበረውን 33ኛውን የአካል ጉዳተኞች ቀን አስመልክቶ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
"አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት...








