የጸሎተ ሐሙስ በዓል በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው።
በሥነ ሥርዓቱ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት:-
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት:- 👇
"ሁላችንም በተሰማራንበት ዘርፍ ለሀገራችን ዕድገት እና ብልፅግና እስካሁን ባገኘናቸው ስኬቶች ሳንረካ ሌት ተቀን መሥራታችንን መቀጠል ይገባናል።"
የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ከሚጾሙ አጽዋማት መካከል ዐቢይ ጾም አንዱ ነው፡፡ በመሃሉ እና በማጠናቀቂያው ሳምንትም ትርጉም ያላቸው በዓላት እና ክዋኔዎች አሉት፡፡
ከነዚህ በዓላት ውስጥ አንዱ ሆሳዕና ነው፡፡...
የመጀመሪያዋ የሴት ዲፕሎማት!
የመጀመሪያዋ የሴት ዲፕሎማት!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ሳምንት የካቲት 05/1948 የመጀመሪያዋ ሴት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል እና ምክትል ሊቀ መንበር በመኾን እስከ 1952 ዓ.ም ድረስ ያገለገሉትን የክብር ዶክተር ስንዱ ገብሩን እንቃኛለን።
ስንዱ...
ቆም ብለን እናስብ!
ቆም ብለን እናስብ!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተቋም ማንኛውም ሰው የመማር መብት እንዳለው ደንግጓል፡፡ ሀገራት በተለይም ሕጻናትን የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስገብተው ማስተማር ግዴታቸው እንጅ ውዴታቸው አለመኾኑን አጽንኦት ሰጥቷል፡፡...