ሁሉም ለሰላም እንዲቆም ጥሪ ቀረበ።
ከሚሴ: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳና በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋጨፋ ወረዳ ሕዝቦች የተሳተፉበት ሕዝባዊ የምክክር መድረክ በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ መኮይ ከተማ ተካሂዷል። የውይይት መድረኩ የሁለቱን ሕዝቦች የጋራ ሰላም ለማጠናከር...
በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ሰሞኑን በተከታታይ ወደ ሰላም እየገቡ ሲሆን በዛሬው ዕለትም...
የተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ የግብር ከፋዮችን ገቢ ያማከለ ሥርዓት እንዲኖር ትልቅ ሚና ያለው ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ለተለያዩ የሕግ ባለሙያዎች፣ ለአጋር እና ባለድርሻ አካላት በተሻሻለው የፌዴራል የግብር አዋጅ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የታክስ ጉዳዮች አማካሪ...
የኮሪደር ልማት ለነባር ከተሞች አዲስ ገጽታን ፈጥሯል።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ በስሩ 142 ከተሞችን በአባልነት አቅፏል። ከተሞች አንዱ ከሌላው ያላቸውን ተሞክሮ እንዲለዋወጡ እያደረገ ይገኛል።
በዚህ ዓመትም በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ ከተሞች የኮሪደር ልማት...
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 10ኛ ዓመት እያከበረ ነው።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኩ "ንብ ሃላል" የሚል ስያሜ ያለው የኅብረተሰቡን የፋይናንስ ፍላጎት ለማሟላት የሸሪዓ ሕጎችን ባከበረ መልኩ ተደራሽ ለመኾን ሢሠራ ቆይቷል ።
ባንኩ በሚሰጠው አገልግሎት በርካታ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ እያደረገ መኾኑን የንብ...








