ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ፈተናዎችን በፍጥነት ለመቅረፍ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት እና የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ቀጣናዊ ፎረም በመንግሥት አገልግሎት አሥተዳደር ዙሪያ 10ኛ ዙር ኮንፈረንስ ይካሄዳል። ጉባኤው በአዲስ አበባ በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ ለሦስት ቀናት...
“ምክክር ከአንድ ወቅት ክንውን ያለፈ ሊኾን ይገባል” ፕሮፌሰር አድማሱ ገበየሁ
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ለረጅም ጊዜ ለግጭት እና ለመከፋፈል መሠረታዊ ምክንያት በኾኑ የጋራ ጉዳዮች ላይ ያገባናል የሚሉ አካላት በሠለጠነ መንገድ የሚያደርጉት ውይይት ነው፡፡
ብሔራዊ ምክክር በዋናነት አካታች በኾነ መንገድ...
“እንግዳ ተቀባዩ የጅማ ሕዝብ ላደረገልን የሞቀ አቀባበል እናመሰግናለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጅማ ከተማ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንግዳ ተቀባዩ የጅማ ሕዝብ ላደረገልን የሞቀ አቀባበልና በቆይታችን...
“የፖለቲካ ምኅዳርን መክፈት በ2010 ዓ.ም የወሰንነው ቁልፍ ውሳኔ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ድ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸው "የፖለቲካ ምኅዳርን መክፈት በ2010 ዓ.ም የወሰንነው ቁልፍ ውሳኔ ነው" ሲሉ አስፍረዋል። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ረጅም ዘመን ከኖረው...
“በጽናት የመሥራት፣ በማሳ የመተጋገዝ ባሕል በሁሉም አካባቢ አጠናክሮ ማስቀጠል ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጅማ ዞን የሻይ ቅጠል ልማትን ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በጅማ ዞን ሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ የሻይ ቅጠል ልማትን ጎብኝተናል...