ነዳጅን በቁጠባ መጠቀም እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የነዳጅ አከፋፋዮች፣ማደያዎች እና ተጠቃሚዎች ነዳጅን በቁጠባ እንዲጠቀሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) አሳስበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በመካከላኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ የተነሣ ነደጅ ገዝተው የሚጠቀሙ...
የኮሪደር ልማት ሥራዎች ሀረር ታሪካዊ ከተማ ብቻ ሳትኾን ከዘመኑ ጋር እንደምትዘምን ያሳዩ ናቸው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በኮሪደር ልማት የሀረር ከተማን ታሪክ እና ቀደምት ሥልጣኔ የሚመጥኑ ሥራዎችን ማከናወን መቻሉን የሀረሪ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሔኖክ ሙሉነህ ገልጸዋል።
የክልሉ መንግሥት ማኅበረሰቡን በማስተባበር በኮሪደር ልማት ሥራዎች...
“መቄዶንያ ተስፋ ለቆረጡት ተስፋን የመለሰ ማዕከል ነው” ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ እና ባለቤታቸው በመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል።
መቄዶንያ አረጋውያኑን ለመርዳት የጀመረውን የገቢ አሠባሠብ መርሐግብርም አስጀምረዋል።
ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ "መቄዶንያ የርህራሄ እና...
የፍቼ ጨምበላላ በዓል ባሕላዊ እሴቱን ጠብቆ እና ሲዳማን አድምቆ ተጠናቅቋል።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 06/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የሲዳማ ፍቼ ጨምበላላ በዓል ባሕላዊ እሴቱን ጠብቆ ተከብሮ መጠናቀቁን አስመልክቶ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ እና የባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
የሲዳማ ክልል የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ የሲዳማ አባቶች...
“የፊቼ ጫምባላላ በዓል ኅብረ ብሔራዊነትን እያጎላ ያለ በዓል ነው” አቶ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ: መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ሶሬሳ ጉዱ ማሌ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ...








