በዓለ ከተራ- በጥምቀት ዋዜማ

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ ጥር 11 ቀን የጥምቀት በዓል ይከበራል፡፡ የጥምቀት ዋዜማውም የከተራ በዓል በመባል ይታወቃል፡፡ ከተራ የሚለው ቃል ከተረ ከሚለው የግዕዝ ቃል የመጣ ሲኾን መገደብ ወይም...

ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት-የትውልዱ አሻራ!

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ ᎐ር) ሃሳብ አመንጭነት ከሚከናወኑ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች መካከል በጣና ሐይቅ ምዕራባዊ ዳርቻ የሚገኘው ጎርጎራ፣ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ የሚገኘው ወንጭ እና በኮንታ የሚገኘው ኮይሻ...

ወሎን የገለጠው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) እነዛ ዳዋ የለበሱ የኢትዮጵያ ተስፋዎች አርቆ የሚያያቸው እና የሚገልጣቸው አጥተው ረዥም ዘመናትን አሳልፈዋል። ምንም እንኳን ሀገርን በዕድገት ደረጃ በፍጥነት የማስፈንጠር አቅም ቢኖራቸውም ያስተዋላቸው ግን አልነበረም። ጥቂት ድካሞች ቢጨመሩባቸው በርካታ ቱሪስቶችን የሚስቡት...

ንግሥቷን አጅቧት፣ ለክብሯ እጅ ንሷት።

ባሕር ዳር፡ ጥር 9/2018ዓ.ም (አሚኮ) ንግሥቷ ደግሳለችና እልፍኟን ሙሉላት፤ አጸዷን አድምቁላት፤ ጎዳናዎቿን ክበቡላት፤ ንግሥቷ አጊጣለችና አድንቋት፤ ንግሥቷ በቤተ መንግሥቱ ሰገነት ላይ ቆማለችና እጅ ንሷት፤ ተውባ ወጥታለችና አጅቧት። መለከቱን ንፉት፤ ነጋሪቱን ጎስሙት፤ እልልታ እና ኾታውን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገት በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል፤ ነጻነት በተለይም በሕዳሴ ግድብ በተዘጋጀው የ2016 አዲስ ዓመት የመቀበያ ፕሮግራም የነበረውን አስተዋጽዖ ሁሌም አስታውሰዋለሁ ነው ያሉት። ሁላችንም አዲሱን ዓመት በደስታ እንድንቀበል አድርጎን...