ዓለም ሊያየው የሚጓጓለት የጎንደር ጥምቀት በቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር በተለያዩ ሥርዓቶች እየተከናወነ ነው። 

ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በታሪካዊው የቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር የሚከወነውን አስደናቂ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓትን ለመመልከት ተገኝተዋል።   በዚህ ሰዓትም የቅዳሴ ሥርዓቱ እየተከናወነ ነው። በመቀጠልም ጥምቀተ ባሕሩ ከተባረከ በኃላ ሥርዓቱ...

‎ጥምቀት ምንድን ነው? ለምንስ በውኃ ኾነ?

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‌ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡ በዓሉ በድምቀት ከመከበር ባለፈ ታላቅ ሃይማኖታዊ ምስጢርም ያለው ነው፡፡ ‎ ‎የቃሉ ትርጉም ጥምቀት ማለት “አጥመቀ” ከሚለው የግዕዝ ቃል...

”የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳኑን ታቦት ተከተሉት፤ አጅቡት”

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ክዋኔው በተጓዳኝ ባሕላዊ ክዋኔዎቹም ትኩረትን ይስባሉ። ጥምቀት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ የዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ ካደረጉት ነገሮች መካከል ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ...

“ሙሽራ የመሰለች፣ እንደ ንግሥት የታጀበች”

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሙሽራ የመሰለችው፣ በዘመናት መካከል የደመቀችው፣ በእድሜ ርዝማኔ ያልሸመገለችው፣ ሁልጊዜ አዲስ እና ተናፋቂ የኾነችው፣ እንደ ንግሥት የታጀበችው ጎንደር በጥምቀት ከተራ በዓል ደምቃለች። ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ...

በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ታቦታት ከየአድባራታቸው ወጥተው ወደ ባሕረ ጥምቀቱ በመሔድ ላይ ናቸው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ካህናት፣ ዲያቆናት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ምዕመናን በዝማሬ እና በሽብሸባ ታቦታትን አጅበው ወደ ታቦታቱ ማደሪያቸው በማቅናት ላይ ናቸው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን