ምክር ቤቱ 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን ነገ ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ያካሂዳል፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን ነገ ማክሰኞ ጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ያካሂዳል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር...
የባሕር ዳር ዓባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ሥራ በመካሄድ ላይ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የዓባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የአስፓልት ንጣፍ ሥራ በመካሄድ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ፡፡
ከሄኒ ጋርደን አደባባይ እስከ ዘንዘልማ መገንጠያ የሚዘልቀው...
“የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የኢትዮጵያዊያን ጥያቄ ነው፤ የአማራ ሕዝብ ሰላም ማጣት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ማጣት...
ፍኖተሰላም: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል።
"ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በናሚቢያው ፕሬዚዳንት ሀጌ ጌንጎብ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ::
ባሕርዳር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በናሚቢያው ፕሬዚዳንት ሀጌ ጌንጎብ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ለናሚቢያ መንግሥት እና ሕዝብ መጽናናትን ተመኝተዋል።
የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሀጌ...
“የፌዴራል መንግሥት ከማንም ጋር በሰላም ችግሮችን የመፍታት ፍላጎት አለው” አቶ አሕመድ ሽዴ
ደብረታቦር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኀብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልእክት ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን የመሩት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችም ከሕዝብ ለተነሳላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።
የብሔራዊ...








