ስኬታማ የልማት ፕሮጀክቶችን አሠራር መዋቅራዊ አድርጎ ማስቀጠል ይገባል።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል።
የከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የልማት ፍላጎት እና ማኅበራዊ አገልግሎት ማፋጠን የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን መገንባት ችለናል ብለዋል።
በዚህም በበጀት ዓመቱ...
የገቢ አሰባሰብ ዘመኑ ተጨባጭ ውጤት የተመዘገበበት ነው።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 የገቢ ዘመን ተጨባጭ ውጤት የተመዘገቡበት እና የስኬት ዓመት መኾኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገልጿል።
የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ የገቢ ዘመኑ ፓርቲው ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ውጤታማ የገቢ አሠባሠብ ሥርዓት የተተገበረበት እና...
የሚተከሉ ችግኞች የጽድቀት መጠናቸው እንዲጨምር የመንከባከብ ኀላፊነት አለብን።
ጎንደር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከካምፓችን ወደ ሕዝባችን" በሚል መርህ ለ7ኛ ጊዜ በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የሠራዊት አባላት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል።
የሰሜን ምዕራብ ዕዝ በጎንደር ከተማ አዘዞ ጠዳ ክፍለ...
ተመራቂ ተማሪዎች ጥሩ የማኅበረሰብ መሪ መኾን ይገባቸዋል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የአሥተዳደር እና መሠረተ ልማት ዘርፍ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ እና የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ተወካይ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎችን በድጋሜ አስመረቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ70 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ እና በ100 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ዘመናቱ ለሀገር እና ለሕዝብ አበርክቶው ከፍተኛ ነው።
በዘመኑ ከ107 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ያስመረቀው የሰላሙ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ እያካሄደ ባለው የተማሪዎች...