ኢትዮጵያን በውኃ ሀብቶቿ ተጠቃሚ ማድረግ የሁሉም ኀላፊነት መኾኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ጅፋር...
አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የሁለት ውኃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ" የሚል ርእስ የተሠጠው መጽሐፍ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፣ በዋልታ ሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት እና በአብርሆት ቤተ መጽሐፍ ተዘጋጅቶ ለምረቃ በቅቷል።
መጽሐፉ በስድስት...
የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ...
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 128ኛው የዓድዋ ድል መታሠቢያ በዓልን ለማክበር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ፍፁም ሠላማዊ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታውቋል። በዓሉ ያለምንም የፀጥታ...
ከፖላንድ የመጡ የሕክምና ባለሙያዎች በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የሕክምና አገልግሎት እየሰጡ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከፖላንድ የመጡ የሕክምና ባለሙያዎች በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የሕክምና አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ከሆስፒታሉ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ባለሙያዎቹ በሆስፒታሉ የበሽታ ምርመራ፣ የኒውሮሎጂ እንዲሁም ከካንሰር ጋር ተያይዞ የሚሰጡ የሕክምና አገልግሎቶችን...
ከዓድዋ ድል ተምረን ችግሮቻችንን መፍታት የዛሬው ትውልድ የቤት ሥራ መሆን እንዳለበት ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዛሬው ትውልድ ከዓድዋ ድል እንዲማር እና የዛሬ ችግሮቻችን በዓድዋ መንፈስ እንዲፈቱ ማስቻል የዛሬው ትውልድ የቤት ሥራ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ገልፀዋል።
ዓድዋ "የኅብረ ብሔራዊነት ድምቀት...
ለፓን-አፍሪካዊነት ማበብ ትልቅ አበርክቶ የነበረው የኢትዮ-ጋና ግንኙነት ከፖለቲካ ባሻገር በኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ መስኮችም ሊጠናከር...
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለፓን-አፍሪካዊነት ማበብ ትልቅ አበርክቶ የነበረው የኢትዮ-ጋና ግንኙነት ከፖለቲካ ባሻገር በኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ መስኮችም ሊጠናከር እንደሚገባው በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ከፍተኛ የሕግ አማካሪው አሕመድ ቡግሪ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ዶክተር አሕመድ ኢትዮጵያ...








