ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት አደንዛዥ እጽ ተያዘ።

ሁመራ: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት አደንዛዥ እጽ ሲዘዋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጠቅላይ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። አደንዛዥ እጹ የጥምቀት በዓልን ተገን በማድረግ እና የጸጥታ...

በጣና ዙሪያ የሚገኙ ቅርሶችን ተጨማሪ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2018 (አሚሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ የጥምቀት በዓል እና አበርክቶውን አስመልክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተለያዩ አድባራት መሪዎች፣ የባሕር...

የጥምቀት በዓልን ከሚያከብሩ የዓለም ሀገራት ጥቂቶቹ

ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2018ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ የተጠመቀበትን ዕለት በማሰብ የጥምቀት በዓልን በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ያከብሩታል። በዓሉ ተመሳሳይ ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው ቢኾንም አከባበሩ ከሀገር...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ52ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 52ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የጉምሩክ አዋጅን እንደገና ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡...

“ክርስቶስ የተጠመቀው ከኃጥያት እንድንነጻ ነው”

አዲስ አበባ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጥምቀት በዓልን በአዲስ አበባ በድምቀት አክብራለች። የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስን በመወከል መልዕክት ያስተላለፉት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሐዋርያዊ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አባ...