ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አሳውቀዋል። የውይይቱ የመጀመሪያው ዓላማ ባለፉት ዓመታት በተከናወኑ ተግባራት ላይ አስተያየቶች እና ትችቶችን ማሰባሰብ መኾኑንም...
የሀገር ቀንዲል ጸሐፊ ትዕዛዛት አክሊሉ ሐብተወልድ
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በያዝነው ሳምንት 1953 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው የተሾሙትን ኢትዮጵያዊ ጸሐፊ ትዕዛዛት አክሊሉ ሐብተወልድን እንቃኛለን፡፡
ጸሐፊ ትዕዛዛት አክሊሉ ሐብተወልድ በኢትዮጵያ የዘመናዊ ዲፕሎማሲ ታሪክ ስመ ጥር ናቸው፡፡ በዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ ዘንድ...
የሴቶችን ተሳታፊነት እና ውሳኔ ሰጭነት ለማረጋገጥ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ100 በላይ ፕሮጀክቶችን አቅፎ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት እና ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) የሴቶችን ተሳታፊነት እና ውሳኔ ሰጭነት ለማረጋገጥ በዓመት ከ56 ሚሊዮን በላይ...








