ደኖችን ስለመጠበቅ ሕጉ ምን ይላል?

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የክልል አቃቢ ሕግ ዘነበ አበጋዝ ከደን ልማት የሚገኘውን ከፍተኛ ሃብት ከጥፋት ለመጠበቅ የደን ልማት፣ ጥበቃ እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 1065/2010 ጸድቆ በሥራ ላይ መዋሉን...

“ጦርነት እና ግጭት በዓለም አቀፍ የምግብ ሥርዓት ግንባታ ላይ ትልቅ እንቅፋት ናቸው” አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ላይ ሀገራት የምግብ ሥርዓታቸውን ለማጠናከር የሚያስችል የፋይናንስ ድጋፍ እና የፖሊሲ ትግበራ እንዲያደርጉ ጥሪ...

ሀገራት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋጥ ትኩረት ሰጥተው መሥራት ይገባቸዋል።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በጋራ በመኾን ባዘጋጁት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጉባኤው በአፍሪካ ሲካሔድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፤ ይህም ሀገራት ለዘርፉ ትኩረት እንዲሰጡ...

“ግባችን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የተመጣጠነ እና በቂ ምግብ እንዲያገኝ ማድረግ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን ያዘጋጁትን እና በአዲስ አበባ እየተከናወነ የሚገኘውን ሁለተኛውን የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ከፍተዋል። በመክፈቻው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰው ልጅ እና የቡና መገኛ ወደኾነችው...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በፊት ከወንድሜ አዛሊ አሱማኒ የኮሞሮስ ኅብረት ፕሬዝዳንት ጋር በሁለትዮሽ እና አሕጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ...