ምሥጋና 🙏

የፊደል ገበታ አባት- ቀኝ አዝማች ተስፋ ገብረሥላሴ! 👉በ1895 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ቡልጋ ውስጥ አክርሚት በተባለ ስፍራ ተወለዱ። 👉የቤተ ክርስቲያን መምህር ከነበሩት ከአባታቸው ገብረሥላሴ ቢልልኝ እግር ስር ተቀምጠው ፊደል ቆጥረዋል። 👉የኢትዮጵያውያን ባለውለታ የሚያደርጋቸውን የፊደል ገበታ...

በሩዋንዳ ኪጋሊ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሕንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሩዋንዳ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ የሀገሪቱ መንግሥት ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽሕፈት ቤት መገንቢያ ባስረከበው 7 ሺ 7 መቶ 71 ካሬ መሬት ላይ ነው...

አዲስ አበባ እና የሩዋንዳ ርእሰ መዲና ኪጋሊ የእህትማማች ከተማነት ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ስምምነቱን የፈረሙት የአዲስ አበባ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የኪጋሊ ከተማ ከንቲባ ሳሙኤል ዱሴንግዩምቫ ናቸው። አዲስ አበባ እና ኪጋሊ በከተማ ፕላን፣ በአረንጓዴ ከተማ ግንባታ፣ በኢኮ ቱሪዝም፣ በደረቅ እና ፍሳሽ ቆሻሻ...

ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰመራ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአፋር ክልል ሰመራ እየተካሄደ ነው፡፡ ሰልፉ ላይ "እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሠላም እና ሁለንተናዊ ብልፅግና የበኩላችንን ድርሻ እንወጣለን″፣ በጥቂት ፅንፈኛ ኃይሎች አስተሳሰብ እና...

ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአሶሳ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ላይ ″ሠላማችን በእጃችን ነው″፣ ለሀገራችን ብልፅግና እውን መኾን እንተጋለን″፣ ″በጋራ ጥረት ሰላማችንን እናረጋግጣለን″ የሚሉ...