ያለፉት ስድሰት ዓመታት ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞቿን አስጠብቃ መጓዝ የቻለችባቸው ዲኘሎማሲያዊ ድሎች የተገኙባቸው መኾናቸው ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ባለፉት ስድስት ዓመታት በውጭ ግንኙነት እና በዲፕሎማሲ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች፣ በሳምንቱ የተከናወኑ ዋና ዋና የዲፕሎማሲ ሥራዎች እና...

ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስፈላጊውን የቅንጅት ሥራ በጋራ በመሥራት እንደሚያግዙ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽንን የአራት ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት አዳምጠዋል፡፡ በዚህ ወቅት “ለኮሚሽኑ የምናደርጋቸው ድጋፎች በሀገር ግንባታ ሥራችን ላይ አሻራ የምንጥልበት...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 30ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የምክር ቤቱ ውሳኔዎች👇 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲኾን...

“ያለአግባብ ከተወሰደው ገንዘብ እስካሁን ያልተመለሰው 5 በመቶ የሚኾን ገንዘብ ነው” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከተከሰተው የሲስተም ችግር ጋር በተገናኘ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው ገንዘብ 95 በመቶ የሚኾነውን አስመልሻለሁ ብሏል። ባንኩ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ በተፈጠረ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በኢሚግሬሽን መረጃ ልውውጥ እና የድንበር ቁጥጥር ላይ ያላቸውን ትብብር ከፍ ለማድረግ ተስማምተዋል። የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ከጅቡቲ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር ሰይድ...