ቀጣናዊ ችግሮች እንዲፈቱ ኢትዮጵያ ከወዳጅ ሀገራት እና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እንደምትሠራ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን እና ፍላጎቷን መሰረት ያደረገ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲን ታራምዳለች ብለዋል።
ኢትዮጵያ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጋር ካላት መልክዓ...
“ለአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ የማይበገር ምቹ አካባቢን በመፍጠር ለትውልድ ማስረከብ ይገባል” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጤናማ እና ምቹ አካበቢን መፍጠርን ያለመ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ተካሂዷል። በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 91/1 ሁሉም ኢትዮጵያዊ በጽዱ እና ጤናማ አካባቢ...
“አሥተዳደራዊ ፍትሕ የማኅበራዊ ፍትሕ የማዕዘን ድንጋይ ነው” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በፌዴራል አሥተዳደር ሥነ ሥርዓት አዋጅና በሽግግር ፍትሕ ፓሊሲ ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። በውይይት መድረኩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ጨምሮ በርካታ ባለድርሻ አካላት መሳተፋቸውን ከምክር...
“የኬንያ ጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ለቀጣናው ሰላም ባበረከቱት አስተዋጽኦ ሁልጊዜ ሲታወሱ ይኖራሉ” ፊልድ ማርሻል...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬንያ ጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኬንያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጀኔራል...
ግብርና ላይ ያተኮረ የብድር አሰጣጥ ሞዴልን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የፕሮጀክት ዕቅድ ላይ ምክክር ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጃይካ፣ ሳፋሪኮም እና ሱሚቶሞ ጋር በመተባበር የ10 ሺህ ዜጎችን አቅም የሚያጎልበት እና ግብርና ላይ ያተኮረ የብድር አሰጣጥ ሞዴልን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የፕሮጀክት ዕቅድ ላይ ምክክር...








