በ2016 በጀት ዓመት ስምንት ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ 2.16 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ተስፋዬ ታደሰ እንደተናገሩት በበጀት ዓመቱ ስምንት ወራት ወደ ውጪ ከተላኩት ምርቶች 2.16 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኝቷል። በስምንት ወሩ...
በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን...
ደባርቅ: ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ከሰሞኑ የእሳት ቃጠሎ ተከስቷል። የእሳት ቃጠሎውን ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታውቋል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ...
“አምራች ኢንዱስትሪዎች በዓይነት፣ በጥራት እና በመጠን ምርቶቻቸውን እያሳደጉ ነው” አቶ መላኩ አለበል
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አምራች ኢንዱስትሪዎች በዓይነት፣ በጥራት እና በመጠን ምርቶቻቸውን እያሳደጉ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ።
የኢትዮጵያ ታምርት 2016 የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በአዲስ አበባ ዛሬ ተካሄዷል።
በኢትዮጵያ ታምርት ሩጫ...
ብልጭ ድርግም የሚሉት እሴቶቻችን!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሀገር እንደ ሀገር የሚቆመው በጠንካራ እሴት ነው፡፡ ይህ እሴት ደግሞ ትውልድ እንደ ጅረት አንዱ አልፎ ሌላው ሲተካ እየተቀባበሉ ሲጠብቁት እና ሲያከብሩት ሀገርን ልክ እንደ ማገር ኾኖ ያቆማል፡፡
እያንዳንዱ ዜጋ በሚያየው...
“የሌማት ትሩፋት ሥራዎቻችን ዋናው መልዕክት የምግብ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሌማት ትሩፋት ሥራዎቻችን ዋናው መልዕክት የምግብ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ተናገሩ።
ሀገራዊው የሌማት ትሩፋት ሥራዎች የአንድ ዓመት ተኩል አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ዛሬ በሀዋሳ መካሄድ...








