በአምራች ኢንዱስትሪው የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ለማምጣት ምን ተቀምጦ ይኾን?
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቅርቡ የተሻሻለው የኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ልማት ስትራቴጅ ከ20 ዓመታት በላይ አገልግሏል። የተሻሻለው የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዓላማው በአምራች ኢንዱስትሪው የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማምጣት ላይ ያተኮረ ነው። ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ የቆየው የኢንዱስትሪ...
በአዲስ አበባ የተገነቡት አዳዲስ ፕሮጀክቶች በከተማዋ የቱሪዝም ፍሰቱን እንደጨመሩት ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ሂሩት ካሣው (ዶ.ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት አሁን ላይ የከተማዋ የቱሪዝሙ እንቅስቃሴ በጥሩ ደረጃ ላይ ነው።
በከተማዋ የተገነቡት አዳዲስ ፕሮጀክቶች...
የሬሚዲያል ፈተና ከሰኔ ወር መጀመሪያ እስከ 15 ባሉት ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለመስጠት እየተሠራ መኾኑን...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን እና ተማሪዎች ልማት ዴስክ ኀላፊ በየነ ተዘራ የዘንድሮውን የሬሚዲያል ፈተና ከሰኔ ወር መጀመሪያ እስከ 15 ባሉት ቀናት በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ለመስጠት እየተሠራ...
“ውይይቱ ለቀጣይ የሥራ እቅዳችን መሠረት ነው” ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ውስጥ በውኃ እና ኢነርጂ ላይ ትኩረት አድርገው ከሚሠሩ አጋር የልማት ድርጅቶች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር) በንግግራቸው ውይይቱ በቀጣይ...
የናይል ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍን ሊያጸድቁ እንደሚገባ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የናይል ቤዝን ኢንሼቲቭን (NBI) ወደ ኮሚሽንነት እንዲሻገር የናይል ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍን ሊያጸድቁ እንደሚገባ ተጠይቋል። ኢትዮጵያ የትብብር ማዕቀፉን ቀድማ ያጸደቀች እና ኮሚሽኑ እውን እንዲኾን ተገቢውን እገዛ እያደረገች ትገኛለች...








