“ኢትዮጵያ አፍሪካዊያን የለውጥ አራማጆችን የማብቃት ሥራ አጠናክራ ትቀጥላለች” የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት ዛዲግ...

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተቋሙ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ዲፕሎማቶችን እያሠለጠነ ይገኛል። አካዳሚው ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸው መሪዎችን የማፍራት ግብን አንግቦ እየሠራ ያለ መንግሥታዊ ተቋም...

“መሰረተ ልማትን በማሻሻል የሕዝባችንን ጤና መጠበቅ ብቻ ሳይሆን የሥራ ዕድሎችንም እየፈጠርን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአንድ ወር በፊት የኮሪደር ልማት ስራ ሂደት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አጠቃላይ ግምገማ አድርገን ነበር ብለዋል። ዛሬ እንደገና ከአዲስ አበባ አሥተዳደር አመራሮች...

የመገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ተቋሙ በትጋት እንዲሠራ ቋሚ ኮሚቴዉ አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ተቋሙ በትጋት እንዲሠራ ቋሚ ኮሚቴዉ አሳስቧል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ የሚኒስቴሩን የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ የመገጭ ግድብ...

ኢትዮጵያ ብሪክስን እንድትቀላቀል ቻይና ያደረገችው ድጋፍ የሁለቱ ሀገራት የረዥም ዘመን ጠንካራ ወዳጅነትን ማሳያ መኾኑን...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ በኢትዮጵያ የሥራ ቆይታ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዡዩአንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አሰናብታዋል። አምባሳደር ታዬ፤ ዣኦ ዡዩአን በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር...

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኢትዮጵያ በሶማሊያ ሰላም እና መረጋጋት እንዲመጣ ላበረከተችው አስተዋጽኦ አድናቆቱን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌድሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀስላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅቱ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጊቴሬዝ የሶማሊያ ልዩ መልእክተኛ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሶማሊያ ድጋፍ ልዑክ ዋና ተጠሪ ካትሪወና ላይንግ ጋር...