የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት መረጃዎች

👉እስካሁን ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ከውጭ ተጓጉዞ ጂቡቲ ወደብ ደርሷል 👉11 ሚሊዮን 79 ሺህ 21 ኩንታል ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዞ በመሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካኝነት ለአርሶ አደሮች እየቀረበ ነው 👉ሚያዝያ 22/ 2016 ዓ.ም 636...

ባለፉት 9 ወራት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ 1 ቢሊዮን 114 ሚሊዮን ብር በላይ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አብርሃም ኃይሉ እንደገለጹት ባለፉት 9 ወራት ግድቡን ለማጠናቀቅ የሚደረገው ሕዝባዊ ድጋፍ በተለያየ መልኩ ቀጥሏል፡፡...

የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ግንባታ የትውልድ ቅብብሎሽ የሚጠይቅ መኾኑን ሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰላም ሚኒሰቴር ከክልል ምክር ቤት፣ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች እና አባላት እንዲኹም ከክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች ጋር በመኾን በሀገር ግንባታ መሠረታዊ ጉዳዮች...

“ኢትዮጵያ አፍሪካዊያን የለውጥ አራማጆችን የማብቃት ሥራ አጠናክራ ትቀጥላለች” የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት ዛዲግ...

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተቋሙ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ዲፕሎማቶችን እያሠለጠነ ይገኛል። አካዳሚው ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸው መሪዎችን የማፍራት ግብን አንግቦ እየሠራ ያለ መንግሥታዊ ተቋም...

“መሰረተ ልማትን በማሻሻል የሕዝባችንን ጤና መጠበቅ ብቻ ሳይሆን የሥራ ዕድሎችንም እየፈጠርን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአንድ ወር በፊት የኮሪደር ልማት ስራ ሂደት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አጠቃላይ ግምገማ አድርገን ነበር ብለዋል። ዛሬ እንደገና ከአዲስ አበባ አሥተዳደር አመራሮች...