ሜይ ዴይ-የዓለም ሠራተኞች ቀን
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መነሻው በነጻ ገበያ ሥርዓት ስም ካፖታሊዝምን በምታራምደው አሜሪካ ነው፡፡ ግንቦት 1886 ዓ.ም በችካጎ ከተማ የሄይማርኬት ሠራተኞች የመብት ትግል መቀስቀሱ፣ ከ400 ሺህ በላይ ሠራተኞች የስምንት ሰዓት የሥራ ጊዜ በመጠየቅ የሥራ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሠራተኞች ቀንን አከበረ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀዳማዊ መሰረታዊ የሰራተኛ ማህበር ዓለም አቀፉን የሠራተኞች ቀን አክብሯል።
በክብረ በዓሉ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው፣ የአየር መንገዱ አመራር...
ከ800 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ደልበዉ ለትንሣኤ የበዓል ገበያ እንደሚቀርቡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ገለጸ።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የእንስሳት ልማት ዘርፉን በዘመናዊ አሠራር በመደገፍ እየጨመረ የመጣዉን የማኅበረሰቡን የእንስሳት ተዋጽዖ ፍላጎት የሚያሟላ አቅርቦት እንዲኖር እየሠራ መኾኑን የዞኑ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ለመጭው የትንሣኤ...
የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት መረጃዎች
👉እስካሁን ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ከውጭ ተጓጉዞ ጂቡቲ ወደብ ደርሷል
👉11 ሚሊዮን 79 ሺህ 21 ኩንታል ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዞ በመሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካኝነት ለአርሶ አደሮች እየቀረበ ነው
👉ሚያዝያ 22/ 2016 ዓ.ም 636...
ባለፉት 9 ወራት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ 1 ቢሊዮን 114 ሚሊዮን ብር በላይ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አብርሃም ኃይሉ እንደገለጹት ባለፉት 9 ወራት ግድቡን ለማጠናቀቅ የሚደረገው ሕዝባዊ ድጋፍ በተለያየ መልኩ ቀጥሏል፡፡...








