የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር በሚያደርጉ ነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል አዋጅ መዘጋጀቱን የነዳጅ እና...

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሰሃረላ አብዱላሂ በኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር በሚያደርጉ የነዳጅ ማደያዎች ላይ ከማሸግ የዘለለ ጠንካራ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል ሕጋዊ አሠራር አለመኖሩን ገልጸዋል። ከችግሩ አሳሳቢነት አኳያም ዘላቂ...

እየተወሰደ ያለው የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ።

በአዲስ አበባ የሽብርና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመፈጸም ሙከራ በሚያደርጉ ኃይሎች ላይ እየተወሰደ ያለው የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለኢፕድ በላከው መረጃ እንዳስታወቀው፤...

የሕግ ማስከበሩ እና የሰብዓዊ መብት አያያዙ በመርህ ላይ የተመሠረተ መኾኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም...

ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮማንድፖስቱ እየተተገበረ ያለው የሕግ ማስከበር ተግባር በዜጎች ላይ የመብት ጥሰት እንዳይደርስ በጥንቃቄ መተግበሩ በሕዝቡ ቅቡልነት እንዲኖረው ማድረጉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ ገልጿል፡፡ መርማሪ ቦርዱ የሕግ ማስከበር...

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ያሥገነባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለ ዕድለኞች በእጣ ሊያስተላልፍ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊቱን የቤት ባለቤት ለማድረግ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በሠራዊቱ ፋውንዴሽን በኩል የቤቶች ግንባታ እና ልማት ሲከናወን ቆይቷል፡፡ ዛሬ ያስገነባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለ ዕድለኞች በእጣ ያስተላልፋልም ተብሎ...

ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በአሜሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የሮቦፌስት ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በዓለም አቀፍ የሮቦፌስት ውድድር ለመሳተፍ ወደ አሜሪካ አቅንተው በውድድሩ ላይ እየተሳተፉ ነው። ተወዳዳሪዎቹ ወደ ዓለም አቀፉ መድረክ ያመሩት በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ድጋፍ፣ አብርሆት ላይብራሪ ከአቦጊዳ...